National Bank of Ethiopia new job vacancy

Position 1 : የባንክ ባለሙያዎች ክበብ ሱፐርቫይዘር

 Job Description

የሥራ መደቡ ብዛት፡ 1

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጥናት ተቋም (አቃቂ ቃሊቲ)

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት፡

 • የክበቡ ሥራ አስኪያጅ ጋር በተመባበር የክበቡን ልዩ ልዩ ሥራዎች ያቅዳል፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል፣  ይመራል፣ ይቆጣጠራል፤
 • ምግብ አቅርቦቶች እና ሌሎች ለክበቡ አስፈላጊ ነገሮች በበቂ ሁኔታ ማሟላታቸው መከታተል እና ማረጋገጥ፤
 • ተገቢው የንፅህና እና የንፅህና አጠባበቅ ደረጃዎች መከበራቸውን ለማወቅ የክበቡን የምግብ ማዘጋጃ ክፍልና የክፍሉን የምግብና የመጠጥ መስተንግዶ የሚሰጥበትን በተጨማሪም በየቢሮዎቹ የሚሰጡትን አገልግሎቶች መደበኛ ቁጥጥር ማድረግ፤
 • የክበቡ ሰራተኞች እና የደንበኞችን ደህንነት ያረጋግጣል፤  
 • ክበቡ ወጪን ለመቀነስ እና ገቢን ለማሻሻል የሚጠቀምባቸውን ዘዴዎችን ለይቶ በየጊዜው ያቀርባል፤
 • የደንበኞችን አገልግሎት ለማሻሻል በየጊዜው የዳሰሳ ጥናት ያካሂዳል፤
 • ልዩ ልዩ ስብሰባዎች እና ስልጠናዎች በሚኖሩበት ጊዜ በትዕዛዙ መሠረት የመስተንግዶ አገልግሎት ጥራቱን በጠበቀ መልኩ መቅረቡን ክትትል ያደረጋል፤
 • የሰራተኞች የስራ መርሃ ግብሮችን ያወጣል ይከታተላል፤
 • የደንበኛ ቅሬታዎችን በሙያዊ መንገድ ይፈታል፤
 • አዳዲስ ሰራተኞችን ማሰልጠን እና ለሁሉም ሰራተኞች ቀጣይነት ያለው ስልጠና ያዘጋጃል፤
 • ሳምንታዊና ወርሃዊ ሪፖርት በማጠናቀር ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል፤
 • የክበቡ ሠራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ያደርጋል፤
 • በስሩ የሚገኙ ሠራተኞች የሥራ አፈጻጸም ምዝና ያካሂዳል፤
 • ለክበቡ ሠራተኞች አጫጭር የክህሎት ስልጠናዎችን ይሰጣል፤
 • በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተግራትን ያከናውናል፡፡

Job Requirements

 • በደረጃ 4 እና ከዚያ በላይ  በሆቴል ማኔጅመንት፣ ሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት እና ማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና
 • 6/3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ለዲፕሎማ ወይም ደረጃ 4/ የመጀመሪያ ዲግሪ
 • ለዲፕሎማ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የደረጃ 4 ያስፈልጋል፡፡

ተፈላጊ ችሎታ

 • የደንበኞች አያያዥ ችሎታ፣
 • ቡድንን የመምራትና የማስተባበር ብቃት፣
 • ችግሮችን የመፍታት ችሎታ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ከማይመለሱ የትምህርት ማስረጃዎች (የ10/12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ/ዲግሪ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (CoC Level IV)፣ የሥራ ልምድ፣ የግል መረጃ (CV) እንዲሁም ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በethioJobs ድህረገጽ (Website) በኩል ወይም የኢትዮጵያብሔራዊባንክ፣የባንክባለሙያዎችክበብ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ:

 • ያልተሟሉ እና አጠራጣሪ ሰነዶች በባንኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም።
 • ለሥራ መደቡ የተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለፈተና የሚቀርቡ ይሆናል፡፡ 

Deadline May 19, 2023

position 2 : ሼፍ

Job by National Bank of Ethiopia

 Job Description

የሥራ መደቡ ብዛት፡ 2

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጥናት ተቋም (አቃቂ ቃሊቲ)

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት፡

 • ለምግብ ዝግጀት የተመደቡ ሠራተኞችን ይመራል፣ ይቆጣጠራል፤
 • በዕለቱ ለሚሰሩ ሥራዎች ዕቅድና ፕሮግራም ያወጣል፤ ሥራው በወጣው ዕቅድና ፕሮግራም መሠረት መፈጸሙን ይቆጣጠራል፤
 • ከምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ ጋር በመተባበር ለእያንዳንዱ የምግብ አይነቶች ምጥን ያዘጋጃል፤ በምጥን ዝግጀት ላይ ተመስርቶ የተለያዩ ሜኑዎችን ያዘጋጃል፤
 • የምግብ ዝግጅት ሥራዎችን ይቆጣጠራል፣ ይመራል፣ያስተባብራል፤
 • ለምግብ ዝግጅት የሚያስፈልጉ የምግብ ግብአቶችን ይቆጣጠራል፤
 • የአቅርቦት አይነት እና ጥራት የሚያረጋግጡ አዳዲስ ወይም ነባር የምግብ አሰራር ፈጠራዎች ያሉት ሜኑዎችን ያዘጋጃል፤
 • በምግብ ዝግጅት ክፍል አካባቢ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም የጤና እና የደህንነት ደንቦች መከበራቸውን ያረጋግጣል፤
 • ምግብ በጥራትና በንፅህና እንዲሠራና የምግብ ማብሠያ አካባቢ በንፅህና እንዲያዝ ያደርጋል፣ እንዲሁም ሠራተኞች የግል ንፅህናቸውን እንዲጠብቁ ክትትል ያደርጋል፤
 • ምግብ ሲዘጋጅ ብክነት እንዳይኖር ያግዛል፣ ይቆጣጠራል፤
 • የምግብ ትዕዛዝ ሲቀርብ በትዕዛዙ መሠረት ጥራቱን ጠብቆ በጊዜ መቅረቡን ያረጋግጣል፤
 • ልዩ ልዩ  ዝግጅቶች ሲኖር ለረዳት ሼፎች ትዕዛዝ ይሰጣል እንደአስፈላጊነቱ ያግዛል፤
 • ዕለታዊ የምግብ ሪስፒ ያዘጋጃል ለተሠራው ስራ ሪፖርት ያቀርባል፤
 • ስለ አዳዲስ የምግብ አይነቶች አሠራር ለሠራተኞች  ስልጠና እና እገዛ ይሰጣል፤
 • የመገልገያ መሳሪያዎች መሳሪያዎች አጠቃቀም፣ ስለደህንነት አጠቃቀም፣ ስለመጀመሪያ እርዳታ አሠጣጥ ስልጠና መስጠት፣ የመጀመሪያ እርዳታ መስጫው በአስፈላጊው የአገልግሎት መስጫ መሳሪያዎች ተሟልቶ እንዲገኝ የቅርብ ክትትል ያደረጋል፤
 • የምግብ ዝግጅት ክፍል የመገልገያ መሳሪያዎችንዘ/ኦቨኖችን፣ ምጣዶችንና የመሳሰሉትን/ ጽዳት በሚገባ እንዲጠበቅ የቅርብ ክትትል ያደረጋል፤
 • የምግብ ዝግጅት ክፍል ሠራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ ለሚመለከተው ኃላፊ ያሳውቃል፤
 • ደንበኞችን በትህትና እና ሙያ ሥነ-ምግባር ጠብቆ ያስተናግዳል፤
 • በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ መሠል ተግራትን ያከናውናል፡፡ 

Job Requirements

 • ደረጃ 4 በምግብ ዝግጅት፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 4 እና 5 ዓመት ሥራ ልምድ ወይም
 • በደረጃ 3 በምግብ ዝግጅት፣  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የደረጃ 3 እና 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

 • የመምራት፣ የማስተባበርና የመቆጣጠር ችሎታ፣
 •  የሥራ ጥንቃቄና ትኩረት፣
 •  ሪሲፐ የማዘጋጀት ችሎታ፣
 •  የግብዓት አጠቃቀም ችሎታ፣
 • አዳዲስ ሀሳቦችን የማመንጨት ችሎታ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ከማይመለሱ የትምህርት ማስረጃዎች (የ10/12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (CoC Level IV/III)፣ የሥራ ልምድ፣ የግል መረጃ (CV) እንዲሁም ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በethioJobs ድህረገጽ (Website) በኩል ወይም የኢትዮጵያብሔራዊባንክ፣የባንክባለሙያዎችክበብ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ:

 • ያልተሟሉ እና አጠራጣሪ ሰነዶች በባንኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም።
 • ለሥራ መደቡ የተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለፈተና የሚቀርቡ ይሆናል፡፡ 

Deadline May 19, 2023

Position 3 “: ብና መጠጥ ተቆጣጣሪ

Job by National Bank of Ethiopia

 (Job Id: 469011 | 9 Views)Posted12May

Category:

Hotel and Hospitality

Location:

Addis Ababa 

Career Level:

Mid Level ( 2+ – 5 years experience)

Employment Type:

Contract

Salary:

ማራኪና ሳቢ

View Jobs by this company

Job Description

የሥራ መደቡ ብዛት፡ 3

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጥናት ተቋም (አቃቂ ቃሊቲ)

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት፡

 • የምግብ ዕቃዎች ተገዝተው ሲገቡ በቦታው በመገኘት የዕቃውን ጥራት ብዛትና ዋጋ ትክክለኛነት መቆጣጠር፤
 • ለሽያጭ የቀረቡ ዕቃዎች የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ሳያልፉ በሥራ ላይ እንዲውሉ ማድረግ፤
 • ከሼፍ ጋር በመተባበር Kitchen Cost በየዕለቱ እንዲዘጋጅ ማድረግ፤
 • የክበቡ ምግብና መጠጥ አገልግሎት ለብክነት የተጋለጠ እንዳይሆን ጥብቅ ቁጥጥር ያደረጋል፤
 • በምግብ ዝግጅት ክፍል በመገኘት የአሠራር ጥራት መቆጣጠር፤
 • የተዘጋጁ ሜኖዎች በሽያጭ ላይ መዋላቸውን መቆጣጠር፤
 • የተለያዩ መጠጦች በአግባቡ ከስቶር መውጣታቸው እና መሸጣቸውን ይቆጣጠራል፤
 • ለምግብና መጠጥ ቁጥጥር የሚያስፈልጉ የሥራ መሳሪያዎች በመጠቀም እየመዘገበ እና እየለካ ያስረክባል፣ ያረካክባል፤
 • በምግብ ዝግጅት ክፍል ውስጥ ለሽያጭ አገልግሎት የሚገቡትን የአትክልት፣ የሥጋና ወተት ተዋጽኦ ለሽያጭ የሚገባው እና የሚወጣውን መዝግቦ ቁጥጥር ያደርጋል፡፡
 • ባርማን ቡና፣ ውኃ፣ ለስላሳ መጠጦች፣ ትኩስ መጠጦች እና ሌሎችን በትክክል እየመዘገበ ማስረከባቸውና መረካከባቸውን ባባር ኮንትሮል ቡክ እየመዘገበ ቁጥጥር ያደረጋል፣ ከስቶር በሚወጣው መሠረት የሚገቡትና የሚወጡትን ተቀናሽ ያደረጋል፡፡
 • ሥራ ክፍሎች ለስብሰባ እና ለተለያዩ ፕሮግራም የተጠቀሙበትን የምግብና መጠጥ ትክክለኛነት ያረጋግጣል፤
 • ማስተር ቢቬሬጅ እና ማስተር ፉድ ፍጆታ ያዘጋጃል፤
 • ትርፍ/over/ እና ጉድለት/shortage/ የተፈጠሩ አቅርቦቶች ላይ ተገቢውን ቁጥጥር ያደርጋል፣ ትርፍ/ጉድለት በመለየት ለሚመለከተው ኃላፊ ሪፖርት ያደረጋል፤
 • የዋጋ ለውጥ ሲያጋጥም ተገቢው ማስተካኪያ እንዲደረግ ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል፤
 • ሪስፒና ሜኑ ከሚመከለታቸው ጋር በመሆን ያዘጋጃል፤
 • በቁርስ፣ በምሳ፣ በመክሰስ/እራትና በግብዣቅ ወቅት በቦታው በመገኘት የአገልግሎት አሠጣጥ ጥራቱንና የሽያጭ ቁጥጥር ያደረጋል፤
 • እንደአስፈላጊነቱ በየወሩ ከሂሳብ ባለሙያ ጋር በመተባበር በባር፣ በምግብ ዝግጅት ክፍል እንዲሁም በዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ ዕቃዎች ቆጠራ በማድረግ ወርሃዊ የመግብና መጠጥ ሽያጭ ሪፖርት ያቀርባል፤
 • የዕለቱ ወጭና ገቢ እንዲሁም ሳምንታዊና ወርኃዊ ሪፖርት ለሚመለከተው ኃላፊ ያቀርባል፡፡
 • ደንበኞችን  የሙያ ሥነ-ምግባር ተጠብቆላቸው መስተናገዳቸውን ያረጋግጣል፤
 • በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ መሠል ተግራትን ያከናውናል፡፡ 

Job Requirements

 • ደረጃ 4 በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 4 እና 3 ዓመት ሥራ ልምድ ወይም
 • በደረጃ 3 በምግብና መጠጥ ቁጥጥር፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የደረጃ 3 እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

 • የመቆጣጠር፣ የመምራትና የማስተባበር ችሎታ፣
 •  የደንበኛ አያያዥ ብቃት፣
 • በቡድን የመስራት ችሎታ፣
 • የሥራ ትኩረት

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ከማይመለሱ የትምህርት ማስረጃዎች (የ10/12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (CoC Level IV/III)፣ የሥራ ልምድ፣ የግል መረጃ (CV) እንዲሁም ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በethioJobs ድህረገጽ (Website) በኩል ወይም የኢትዮጵያብሔራዊባንክ፣የባንክባለሙያዎችክበብ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ:

 • ያልተሟሉ እና አጠራጣሪ ሰነዶች በባንኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም።
 • ለሥራ መደቡ የተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለፈተና የሚቀርቡ ይሆናል፡፡ 

Deadline May 19, 2023

Position 4 ምግብ አዘጋጅ

Job Description

የሥራ መደቡ ብዛት፡ 7

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጥናት ተቋም (አቃቂ ቃሊቲ)

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት፡

 • ለምግብ ዝግጅት የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃዎች ከስቶር በማውጣት ያዘጋጃል፤
 • የመጠቀሚያ ጊዜያቸውን እየለየ ተዘጋጅቶ ለዕለት ሽያጭ የሚሆኑትን ያዘጋጃል ወደ መቀዥቀዣ/ፊሪጅ የሚገቡትን ለይቶ ያስቀምጣል፤
 • ለውጭ እና ባህል ምግብ ዝግጅት የሚሆኑ መስሪያ የሚሆኑ መሳሪያዎችን ከዕቃ ግምጃ ቤት/ስቶር ይረከባል፤
 • የሥራ መሳሪያዎችን ደህንነታቸውን ጠብቆ ይይዛል ብልሽት ሲያጋጥም ለሚመለከተው ሪፖርት ያደረጋል፤
 • ለስልጠናዎች እና ለልዩ ልዩ ስብሰባዎች ደረጃውን የጠበቀ የውጭ እና የባህል ምግቦችን ያዘጋጃል፤
 • ተበልቶ የቀረበለትን የበሬና የበግ ሥጋ፣ የዶሮ እና አሳ እና ሌሎች ተዋፆዎችን በሪሲፐ መሠረት መጥኖ የማብሰል ሥራ  ያከናውናል፤
 • የምግብ ጥሬ እቃዎች እንዳይባክኑና እንዳይበላሹ በተገቢውና በጥንቃቄ ይይዛል፡፡
 • ሼፍ እና ረዳት ሼፍን ያግዛል፤
 • የደንበኞችን እርካታ ለመጨመር የተለያዩ ልዩ ልዩ የውጭ እና የባህላዊ ምግቦችን አዘምኖ ያቀርባል፤
 • የሥራ መሳሪያዎቹ ንጽህናቸው የተጠበቁ መሆኑን አረጋግጦ ያከናውናል፤
 • ደንበኞችን  የሙያ ሥነ-ምግባር ተጠብቆላቸው መስተናገዳቸውን ያረጋግጣል፤
 • በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ መሠል ተግራትን ያከናውናል፡፡ 

Job Requirements

 • ደረጃ 4 በምግብ ዝግጅት፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 4 እና 2 ዓመት ሥራ ልምድ ወይም
 • በደረጃ 3 በምግብ ዝግጅት፣  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በደረጃ 3 እና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም
 • በደረጃ 2 በምግብ ዝግጅት፣  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት በደረጃ 2 እና 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

 • የሥራ ጥንቃቄና ትኩረት፣
 • ሪሲፐ የማዘጋጀት ችሎታ፣
 • አዲስ ሀሳብ የማመንጨት ችሎታ፣
 • የማመጣጠን ችሎታ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ከማይመለሱ የትምህርት ማስረጃዎች (የ10/12ኛ ክፍል፣ ዲፕሎማ እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (CoC Level IV/III/II)፣ የሥራ ልምድ፣ የግል መረጃ (CV) እንዲሁም ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በethioJobs ድህረገጽ (Website) በኩል ወይም የኢትዮጵያብሔራዊባንክ፣የባንክባለሙያዎችክበብ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ:

 • ያልተሟሉ እና አጠራጣሪ ሰነዶች በባንኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም።
 • ለሥራ መደቡ የተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለፈተና የሚቀርቡ ይሆናል፡፡ 

Deadline
May 19, 2023

Position 5 : ቡቸሪ//የሥጋ ብልት ባለሙያ/

J

Job Description

የሥራ መደቡ ብዛት፡ 1
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና የኢትዮጵያ ፋይናንስ ጥናት ተቋም (አቃቂ ቃሊቲ)

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት፡

 • ወደ ክበቡ የሚገባ የስጋ እና የስጋ ተዋፆ ጥራታቸውን እና ብዛታቸው ከሚመለከታቸው ጋር በመሆኑ መዝኖ ይረከባል፤
 • የሥጋ ብልቶችን በተገቢው ሁኔታ ቆራርጦ ወይም በልቶ ያስቀምጣል፤
 • በማቀዝቀዣ  የሚቀመጡትን እየለያ በቅዝቃዜ መጠን (Degree centigrade) ያስቀምጣል፤
 •  ለዕለት ሽያጭ የሚቀርበውን በተገቢው እየመዘነ፣ እየቆጠረ፣ እየለካ እና እየመዘገበ ከምግብና መጠጥ ተቆጣጣሪ ጋር በመሆን ይሰጣል፤
 •  የስጋ መስቀያዎችን፣ ፍሪጅ፣ የቢላና የመሞረጃ መሳሪያዎችን በንጽህና እና በጥንቃቄ ይይዛል በአግባቡ ይጠቀማል፤
 •  ስጋ የሚከተፍበትን መክተፊያ እና የሚሰራበትን አካባቢ ከብክለት ነፃ አድርጐ ይሰራል፤
 • የምግብና መጠጥ ተቆጣጣሪ ለቆጠራ በሚመጣበት ጊዜ ተገቢውን መረጃ ይሰጣል የተመዘነውንም ይመዘግባል፤
 • የሚሰራባቸው የሥራ መሳሪያዎች  ብልሽት ሲያጋጥም ለሚመለተው አካል ወዲያውኑ ሪፖርት ያደረጋል፤
 • የሙያ ሥነ-ምግባር ጠብቆ ከሌሎች ከክበቡ ሠራተኞች ጋር ተባብሮ ይሰራል፤
 • በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ መሠል ተግራትን ያከናውናል፡፡ 

Job Requirements

 • ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም
 •  8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም ማንበብና መጻፍ የሚችል እና 5 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ

ተፈላጊ ችሎታ

 • የሥጋ ብልት ለይቶ የማውጣት ችሎታ

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) የሥራ ቀናት ውስጥ ከማይመለሱ የትምህርት ማስረጃዎች (የ8፣ 10/12ኛ ክፍል፣ የሥራ ልምድ፣ የግል መረጃ (CV) እንዲሁም ከታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ጋር በማያያዝ በethioJobs ድህረገጽ (Website) በኩል ወይም የኢትዮጵያብሔራዊባንክ፣የባንክባለሙያዎችክበብ በአካል በመቅረብ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ:

 • ያልተሟሉ እና አጠራጣሪ ሰነዶች በባንኩ ተቀባይነት አይኖራቸውም።
 • ለሥራ መደቡ የተመረጡ አመልካቾች ብቻ ለፈተና የሚቀርቡ ይሆናል፡፡ 

Deadline
May 19, 20Zambil App: Where Online Jobs and Local Buying & Selling Meet in Ethiopia

Work from Home with Ease: Embrace the perfect work-life balance through Zambil’s user-friendly interface. No matter if you’re a skilled professional, a fresh graduate, or seeking part-time gigs, Zambil offers a plethora of job listings across various industries tailored to your expertise and interests.

Discover the Power of Zambil App:

 1. Browse Job Opportunities: Say goodbye to endless job hunting! Zambil curates a diverse range of job openings, regularly updated to ensure you never miss the perfect job match.
 2. Embrace Endless Possibilities: Download the Zambil App now and unlock a world of opportunities. Whether you’re after your dream job or profitable deals in Ethiopia, Zambil is your ultimate solution.
 3. Don’t wait any longer – seize the chance to transform your future with Zambil!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *