addis media network new job vacancy Apply now አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በሬዲዮ ዘርፍ በሪፖርተርነት የስራ መደብ ላይ በቀን 24/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ አውጥቶት በነበረው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ለውድድር የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል መሰረት ከዚህ በታች በተመለከተው የጊዜ ሰሌዳ የማጣሪያ ፈተናውን በአካል ቀርባችሁ እንድትፈተኑ ለማሳወቅ እንወዳለን።